በጦርነት የተጎዱት የትግራይ ክልል የጤና ተቋማት

በትግራይ ክልል በጦርነቱ የወደሙ የጤና ተቋማትን መልሶ ወደ ሥራ ለማስገባት እና አዳዲስ የጤና ፕሮጀክቶች ለመጀመር እየሠራ መሆኑ ጤና ሚኒስቴር ገልጿል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በክልሉ በተለይም በከተሞች ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች፣ በወጣቶች ደግሞ ሱስ አሳሳቢ እንደሆነ የትግራይ ጤና ቢሮ ይገልፃል።…