ትራምፕ ሩሲያ የኔቶ አባልነት ክፍያቸውን የማይፈጽሙ አገራትን እንድታጠቃ “አበረታታለሁ” አሉ

ዶናልድ ትራምፕ በምዕራባዊያን ወታደራዊ ጥምረት ሕግ ገንዘብ የማይከፍሉ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ትብብር ማኅበር (ኔቶ) አባል አገራትን እንድታጠቃ “እንደሚያበረታቱ” ተናገሩ።…