ፋብሪካው ከተሸጠ በኋላ የተገነባበት ቦታ ለአሥር ዓመታት ያከራከረው ጉዳይ የመጨረሻ ፍርድ አገኘ

ፋብሪካው ከተሸጠ በኋላ የተገነባበት ቦታ ለአሥር ዓመታት ያከራከረው ጉዳይ የመጨረሻ ፍርድ አገኘ

ፍርድ ቤቶች በቀረበላቸው ክስ ብቻ የሰጡት ፍርድ ለአስፈጻሚ ተቋማት ፈተና ሆኖ ከርሟል ጉዳዩ አንድ ዓይነት ቢሆንም ሰበር ችሎት ሁለት ጊዜ ፍርድ ሰጥቶበታል ከአሥር ዓመታት በፊት ኅዳር 18 ቀን 2005 ዓ.ም. በተደረገ የሽያጭ ውልና ውሉን ተከትሎ ታኅሳስ…