የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስንብትና የሚያገኟቸው ጥቅማ ጥቅሞች

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስንብትና የሚያገኟቸው ጥቅማ ጥቅሞች

በተለያዩ የመንግሥት ኃላፊነቶች ኢትዮጵያን ላለፉት 32 ዓመታት፣ ከዚህ ውስጥም ከአሥር ዓመታት በላይ የሚሆነውን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት ያገለገሉት አቶ ደመቀ መኮንን፣ ጥር 30 ቀን 2016 ዓ.ም. ሐሙስ ከመንግሥት ኃላፊነታቸው ተሰናብተው በምሥጋና ተሸኝተዋል።  ተሰናባቹ ምክትል ጠቅላይ…