የሁሉም ባንኮች ተቀማጭ ገንዘብ 2.3 ትሪሊዮን ብር ደረሰ

የሁሉም ባንኮች ተቀማጭ ገንዘብ 2.3 ትሪሊዮን ብር ደረሰ

በስድስት ወራት ከ124 ቢሊዮን ብር በላይ ተቀማጭ ገንዘብ አሰባስበዋል ሁሉም ባንኮች በ2016 ግማሽ የሒሳብ ዓመት ከ124.2 ቢሊዮን ብር በላይ አዲስ ተቀማጭ ገንዘብ በማሰባሰብ አጠቃላይ የተቀማጭ ገንዘብ መጠናቸውን ከ2.29 ትሪሊዮን ብር በላይ መድረሳቸው ታወቀ፡፡ የአገሪቱ ባንኮች…