የፕሪቶሪያው ስምምነት ‘ነፃ ያላወጣቸው’ የትግራይ ተወላጆች የመከላከያ ሠራዊት አባላት

የትግራይ ጦርነት መቀስቀስን ተከትሎ የፌዴራል መንግሥት፣ በርካታ የትግራይ ተወላጅ የሆኑ የመከላከያ ሠራዊት አባላትን በቁጥጥር ስር አውሏል። ጦርነቱን ያስቆመው የፕሪቶሪያው ስምምነት ከተፈረመ በኋላ ይለቀቃሉ ቢባልም አስካሁን በእስር ላይ መሆናቸውን ቤተሰቦቻቸው እና ጠበቆቻቸው ይናገራሉ።…