ለምን ያህል ጊዜ ስልክ በቀን ይመከራል?

በቅርቡ የወጣ አንድ ጥናት እንደሚጠቁመው ሰዎች በየዕለቱ በአማካይ ሦስት ሰዓት ከ15 ደቂቃ ከስልካቸው ጋር ጊዜ ያሳልፋሉ። ለመሆኑ በቀን ስልካችሁ ላይ ምን ያህል ጊዜ ታጠፋላችሁ? ስልክ ሱስ ሆኖብኝ ይሆን እንዴ ብላችሁስ ራሳችሁን ጠይቃችሁ ታውቃላችሁ?…