ፕሬዝደንት ዜሌንስኪ የዩክሬን ጦር ዋና አዛዥን አባረሩ

የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ የሀገራቸው ጦር ኃይል ዋና አዛዥ የሆኑተን ጄነራል ቫላሪ ዛአሉዚኒን ከስልጣን ሽረዋል።
ይህ የፕሬዝዳንቱ ውሳኔ ከመሰማቱ አስቀድሞ በዜሌንስኪ እና በጄኔራል ዛአሉዚኒን መካከል የተካረረ ልዩነት ተፈጥሯል የሚሉ ‘ወሬዎች’ ሲናፈሱ ነበር።…