ቪላ ከ ዩናይትድ፤ ዌስት ሃም ከ አርሰናል የ24ኛ ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ግምቶች

በ24ኛው ሳምንት ማንቸስተር ዩናይትድ እና አርሰናል ከሜዳቸው ውጪ ተጉዘው አስተን ቪላ እና ዌስት ሃምን ይገጥማሉ። የሊጉ መሪ ሊቨርፑል በአንፊልድ በርንሊን ያስተናግዳል። ሲቲ ደግሞ ከኤቨርተን በኢትሃድ ይጫወታል። የቢቢሲ እግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን የዚህን ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ ውጤቶችን እንደሚከተለው ገምቷል።…