ሩሲያ ወደ ሞስኮ እያቀና የነበረ የዩክሬንን ድሮን መትታ መጣሏን አስታወቀች

ቅዳሜ እለት ወደ ሞስኮ እያቀና የነበረ የዩክሬን ሰው አልባ አውሮላን (ድሮን) በመከላከያ ሰራዊታቸው ተመትቶ መውደቁን የሩስያ ባለስልጣናት አስታወቁ።