ሐሳብ አመንጪዎች የሚመሩበት የሕግ ማዕቀፍ እንዲኖር ተጠየቀ

ሐሳብ አመንጪዎች የሚመሩበት የሕግ ማዕቀፍ እንዲኖር ተጠየቀ

በኢትዮጵያ ሐሳብ አመንጪ ባለሙያዎች ውስን መሆናቸው ተገልጿል በኢትዮጵያ ምክረ ሐሳብ አመንጪ ተቋማትና ግለሰቦች ራሳቸው የሚተዳደሩበት የሕግ ማዕቀፍ እንዲኖራቸው ጥያቄ ቀረበ፡፡ ጥቄያው የቀረበው ፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ (ኤፍኤስኤስ) ሐሙስ ኅዳር 6 ቀን 2016 ዓ.ም. 25ኛ ዓመቱን ባከበረበት…