የጠቅላይ ሚኒስትር የሥልጣን ዘመን እንዲገደብ በርካታ ኢትዮጵያውያን እንደሚፈልጉ አንድ ጥናት አመላከተ

የጠቅላይ ሚኒስትር የሥልጣን ዘመን እንዲገደብ በርካታ ኢትዮጵያውያን እንደሚፈልጉ አንድ ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ ክልል ሆኖ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባል መሆን አለባት ተብሏል ብዙኃኑ ኢትዮጵያውያን የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር የሥልጣን ዘመን እንዲገደብና አዲስ አበባ የፌዴሬሽን ክልልና አባል እንድትሆን እንደሚፈልጉ ‹‹አፍሮ ባሮሜትር›› በተባለው ታዋቂ የምርምር ተቋም የተካሄደ ጥናት አመለከተ፡፡…