የማሊ ወታደራዊ ኹንታ ቱዋሬግን ከኪዳል አባረረ

የኪዳል ከተማ ከቱዋሬግ አማጺያን እጅ መውጣቷ ለማሊ ጦር ስኬት አንዳች ትርጉምም አለው። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መሩ ሰላም አስከባሪ ጓድ (MINUSMA)ከአካባቢው መውጣትን ተከትሎ ካለፈው ነሐሴ ወር ጀምሮ ሰሜን ማሊ ብርቱ ውጊያ ሲደረግባት ቆይቷል ።…