በዐማራ ክልል ዋግ ኽምራ ዞን ሰሃላ ሰየምት ወረዳ፣ ድርቅ ባስከተለው ረኀብ ለተቸገሩ ዜጎች፣ የርዳታ እህል ለማድረስ አለመቻሉን፣ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አስታወቀ፡፡
ከ400 ኩንታል በላይ እህል የጫኑ ተሽከርካሪዎቹ፣ ከመሀል ሀገር ወደ ክልሉ ቢገቡም፣ በግጭት መስፋፋት ሳቢያ ወደ ዞኑ ሳይደርሱ፣ በሞጣ እና ባሕር ዳር ከተሞች ላይ ለቀናት እንደቆሙ መኾናቸውን ማኅበሩ፣ ለአሜሪካ ድምፅ ገል…