የዳሰነች ወረዳ ቀበሌዎች በጎርፍ እንደተዋጡ ነው

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን በዳሰነች ወረዳ ከሚገኙ 40 ቀበሌዎች ውስጥ፣ 34ቱ በጥቂት ቀናት ውስጥ በተባባሰው የኦሞ ወንዝ ሞልቶ በጎርፍ እንደተጥለቀለቁና በውኃ እንደተዋጡ፣ የወረዳው አስተዳደር አስታወቀ።

ከወሰኑ አልፎ አካባቢውን ያጥለቀለቀው የወንዝ ሙላት፣ አብዛኛውን የወረዳውን አካባቢዎች እየሸፈነ መሆኑን፣ የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ፍቅረ ማርያም አይመላ አመልክተዋል።

በ34 …