በፍኖተ ሰላም መንግስት በሰነዘረው የድሮን ጥቃት ሰላሳ የከተማው ነዋሪዎች መገደላቸው ተሰማ

በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተሰላም ከተማ እምብርት ላይ ትናንት ከቀትር በፊት ተፈጸመ በተባለ የአየር ጥቃት በትንሹ 30 ሰዎች ሳይገደሉ እንዳልቀሩ ከከተማዋ ነዋሪዎችና ከሆስፒታል ምንጮች ተሰማ

ዝርዝሩን እነሆ  https://minilik-salsawi.blogspot.com/2023/08/ethiopia-many-civilians-killed-in-govt.html