ኦርላ ሜሊሳ የተባለች የቪዲዮ ማጋሪያ የሆነው የማኅበራዊ ሚዲያ መድረክ ቲክቶክ ተሳታፊ፣ በታዋቂ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ተጫዋቾች ላይ ለፈጠረችው ጫና ፍርድ ቤት ቀረበች።…