የአማራ ሕዝባዊ ግንባር-ቃለ መጠይቅ

ግንባሩ ባለፈዉ ግንቦት 12 ባሰራጨዉ መግለጫዉ እንዳለዉ ዋና ዓላማዉ በአማራ ሕዝብ ላይ ይፈፀማል ያለዉን «የዘር-ፍጅት (ጄኖ-ሳይድ) ለመቀልበስ» ነዉ።ግንባሩ የአማራ ሕዝብን ሕልዉና ከማስከበር ጋር ኢትዮጵያን እንደ ሐገር ለሚቀጥለዉ ትዉልድ ለማስረከብ እንደሚታገልም አስታዉቋል…