የማዕድን ነዳጅና ባዮፊዩል ኮርፖሬሽን ዘረፋ እንደተፈጸመበት ተገለጸ
May 24, 2023
EthiopianReporter.com
—
Comments ↓
የማዕድን ነዳጅና ባዮፊዩል ኮርፖሬሽን ዘረፋ እንደተፈጸመበት ተገለጸ
የኢትዮጵያ ማዕድን፣ ነዳጅና ባዮፊዩል ኮርፖሬሽን ዋና መሥሪያ ቤት ዘረፋ እንደተፈጸመበት የሪፖርተር ምንጮች ገለጹ፡፡ ዘረፋው የተካሄደው ባለፈው ሳምንት እንደሆነ የተናገሩት ምንጮቹ፣ በዋና መሥሪያ ቤቱ ውስጥ የሚገኙ የከበሩ ማዕድናትና የድርጅቱ ንብረቶች እንደተዘረፉ ተናግረዋል፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና መሥሪያ ቤት 22…
https://www.ethiopianreporter.com/118856/