“የጤና ሚኒስቴር በድጋሚ ከድቶናል ስለዚህ የስራ ማቆም አድማው ይቀጥላል”- የኢትዮጵያ ጤና ባለሞያዎች ንቅናቄ ቦርድ
“እኛ እንደ ቦርድ ይህንን ቀውስ በውይይት ለመፍታት ሃላፊነት፣ ትዕግስት እና እውነተኛ ፈቃደኝነት አሳይተናል። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ግን በድርጊቱ እና በዝምታው በግልጽ እንዳሳየው የሀገሪቱን የጤና ስርዓትን የሚያገለግሉ ባለሙያዎችን ለመጠበቅ፣ ለማዳመጥ ወይም ለመደራደር ፈቃደኛ አለመሆኑን በግልጽ አሳይቷል። ስለዚህ በመላ አገሪቱ የምትገኙ የጤና ባለሙያዎች ይህን ጥሪ እናቀርባለን”
https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/bb9?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g