ኢንቨስተሮች በትልልቅ ፕሮጀክቶች ላይ እንዲሳተፉ መንግሥት ቢሮክራሲውን ዘመናዊ ማድረግ እንዳለበት ተገለጸ

ኢንቨስተሮች በትልልቅ ፕሮጀክቶች ላይ እንዲሳተፉ መንግሥት ቢሮክራሲውን ዘመናዊ ማድረግ እንዳለበት ተገለጸ

የውጭ ባለሀብቶች ወደ ኢትዮጵያ ገብተው መንግሥት ክፍት ባደረጋቸው የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲሳተፉ ለማድረግ፣ የመንግሥት ትኩረት ቢሮክራሲውን ዘመናዊ ማድረግ ላይ እንደሆነ ተገለጸ፡፡  በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር አባቢ ደምሴ (አምባሳደር) ለሪፖርተር እንዳስታወቁት፣ የግሉ ዘርፍ…