ልጃቸው ከተወለደበት ዕለት ጀምሮ በየቀኑ ከ20 ዓመታት በላይ ልጃቸውን ፎቶ ያነሱ አባት

ኢያን ማክሎይድ አሁን የ30 ዓመት ጎልማሳ ልጅ አላቸው። ከውልደቱ ዕለት ጀምሮ ለ21 ዓመታት በየቀኑ ልጃቸውን ፎቶ በማንሳት በሺዎች የሚቆጠሩ ፎቶዎችን አከማችተዋል። ለተወሰነ ጊዜ ብለው የጀመሩት ልጃቸውን ፎቶ የማንሳት ልማድ ከዓመታት በኋላም ቀጥለውበት፣ ጨቅላው ልጃቸው ፈርጥሞ አስከ ጎረመሰበት ጊዜ ድረስ ያለማቋረጥ ቀጥለውበታል። ልጃቸው 21 ዓመት ሲሞላው ደግሞ አባቱ ከሁለት አስርታት በላይ ያ…