የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን በመገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የተጣለበትን ጊዜያዊ እገዳ ተቃወመ

የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የተጣለበት ጊዜያዊ እገዳ ተገቢ ያልሆነ እና ሕግን ያልተከተለ ነው ሲል ተቃወመ።