ለሚቀጥለው ዓመት የነዳጅ ፍጆታ ግዥ ለመፈጸም አራት ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል ተባለ

ለሚቀጥለው ዓመት የነዳጅ ፍጆታ ግዥ ለመፈጸም አራት ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል ተባለ

ለ2016 በጀት ዓመት የነዳጅ ፍጆታ 212 ቢሊዮን ብር ወይም ከአራት ቢሊዮን ዶላር በላይ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፣ ግዥውን ለመፈጸምም የጨረታ ሒደት መጀመሩ ታውቋል። ለቀጣዩ ዓመት የነዳጅ ግዥ አሁን ላይ ታሳቢ የተደረገው ወጪ አራት ቢሊዮን ዶላር በቀጣይ ወራት..