ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በጦር ወንጀል ለፍርድ ይቀርቡ ይሆን?

በሄግ ተቀማጭነቱን ያደረገው ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ላይ የእስር ትዕዛዝ አውጥቷል። ሆኖም ይህ ገና ጅማሮ እንደሆነ እና በጣም የረዘመ ሂደትም እንደሚኖረው ተነግሯል።…