ባይደን በፕሬዚዳንት ፑቲን ላይ ለወጣው የእስር ትዕዛዝ ድጋፋቸውን ሰጡ

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በሩሲያ አቻቸው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ላወጣው የእስር ማዘዣ ድጋፋቸውን ሰጡ።