በደቡብ የተቀሰቀሰው የሌሽማንያሲስ በሽታ

ሌሽማንያሲስ ወይም በአማረኛው ቁንጭር በመባል የሚታወቀው ደዌ ከአሩራማ ተላላፊ የበሽታ አይነቶች መካከል አንዱ መሆኑ ይነገራል ፡፡ በትንኝ አማካኝነት የሚተላለፈውና የሰውነት ክፍሎችን በማቁሰልና በማሳበጥ ለሞት የሚዳረገው በሽታ ሥርጭት አሁን ላይ በደቡብ ክልል እየጨመረ መምጣቱን ከክልሉ ህብረተሰብ ጤና ተቋም የተገኘው መረጃ ያመለክታል ፡፡…