በኒሻንጉል ክልል ታስረዉ የነበሩ ተቃዋሚዎች ተፈቱ

በፓርቲው ስም ሲንቀሰቃሱ የነበሩ ወደ 3 ሺ የሚደርሱ ታጣቂዎችም ከክልሉ መንግስት ጋር ስምምነት ላይ ከተደረሰ ወዲህ ወደ ህብረተሰቡ መቀላቀላቸውን የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ ግራኝ ጉደታ ተናግረዋል፡፡…