የኢራንና የሳዑዲ አረብያ ዕርቅ

አሜሪካ ከሳዑዲ አረቢያና የባህረ ሰላጤው አገሮች ጋር ካላት የቆየና የጠበቀ የንግድ፣ የፖለቲካና ወታደራዊ ግንኑነት አንጻር ተፎካክሪዋ ቻይና በወዳጆቿ ሰፈር ያልተጠበቀና የተሳካ ሽምግልና ማክሄዷ ለሁሉም አነጋጋሪ ሆኗል።ዲፕሎማሲይዊ ክስተቱ፤ አለም ዓቀፍ ግንኙነቱ እየተለወጠና አዳዲስ የኃይል አሰላለፎች እይታዩ መሆኑን የሚያመለክት ነው ተብሏል።…