የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ኃላፊው ብሊንከን የኢትዮጵያ ቆይታ

በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ኃላፊነት ከተቀመጡ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ያደረጉት አንቶኒ ብሊንከን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርን ጨምሮ ከተለያዩ ባለስልጣናት፣ ከህወሃት አመራሮችና ከአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ጋር ተገናኝተዋል።ግጭትን በዘላቂነት የማስቆም ስምምነቱ ላይ የታየውን እመርታ ያደነቁት ብሊንከን ስለ ትግበራው፣ ሰብዓዊ እርዳታ፣ እንዲሁም ተጠያቂነትን በማስፈንና የሽግግግር…