በጥቁር ባህር ላይ የወደቀውን የአሜሪካ ድሮን ስብርባሪዎች ሩሲያ እንደምትፈልግ አስታወቀች

በጥቁር ባህር ላይ የተከሰከሰውን የአሜሪካ ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ስብርባሪዎችን ለማውጣት እንደምትሞክር ሩሲያ አስታወቀች።