ቋሚ ሲኖዶስ: ከልደት በዓል በኋላ የአ/አበባ ሀ/ስብከት ሥራ አስኪያጅን ይመድባል

ሓላፊዎቹ ተመድበው አሠራሩ እስቲቃና ቅጥርና ዝውውር እንዳይፈጸም አገደ፤ ከ13 በላይ የአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት አስተዳዳሪዎችን፣ ዝውውር አጸድቋል፤ ለደብረ አሚን ተክለ ሃይማኖት፣ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ተክለ ጊዮርጊስ ተመደቡ፤ *** ቋሚ ሲኖዶስ፣ ትላንት ከቦታቸው የተነሡትን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሦስት ሓላፊዎች የሚተኩ የፓትርያርኩ ረዳት ጳጳስ፣ ሥራ አስኪያጅ እና የሰው ኃይል አስተዳደር ሓላፊ፣ ከልደት በዓል በኋላ፣ በቀጣዩ ሳምንት ረቡዕ፣ ጥር …

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE