ኢትዮጵያ ውስጥ በሴቶች ላይ የሚፈጸመው አሰቃቂ ጥቃት ለምን ጨመረ?

ከጊዜ ወደ ጊዜ በጾታዊ ጥቃት ሕይወታቸውን የሚያጡ፣ አካላቸው የሚጎድል ሴቶች ቁጥር በአስደንጋጭ ሁኔታ እየጨመረ መሆኑን የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር ይናገራል። በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን የሚያመሳስላቸው ነገር የቅርብ በሚባሉ ሰዎች መፈጸማቸው ነው። ባል፣ የእንጀራ አባት፣ ፍቅረኛ፣ እጮኛ፣ ወዘተ። ታድያ እነዚህን ጥቃቶች ማቆም ለምን አቃተን?…