በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት የጦር ወንጀል ስለመፈጸሙ በቂ ማስረጃ እንዳገኘ ተመድ ይፋ አደረገ

በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት የጦር ወንጀል ስለመፈጸሙ በቂ ማስረጃ እንዳገኘ ተመድ ይፋ አደረገ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን፣ በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ውስጥ የተሳተፉ አካላት በሙሉ፣ የጦር ወንጀሎች መፈጸማቸውን ለማመን የሚያስችል በቂ ምክንያት ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ በተመድ የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ የተቋቋመው ኮሚሽኑ፣ የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነትን አስመልክቶ ሰኞ…