ኢትዮጵውያንን እየፈተነ ያለው የኑሮ ውድነት መፍትሄው ምን ይሆን?

በኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት የዋጋ ግሽበት በተከታታይ ጭማሪ ሲያሳይ ቆይቷል። በተለይም ኀብረተሰቡ በዕለት ተዕለት በሚጠቀምባቸው መሰረታዊ ፍጆታዎች፣ በግንባታ እቃዎችና በሌሎች ላይ እየታየ ያለው የዋጋ ንረት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የዜጎችን ህይወት እጅግ እየተፈታተነው ይገኛል። የምጣኔ ባለሙያዎችም እርምጃ ካልተወሰደ መዘዙ ብዙ እንደሆነ አበክረው እየተናገሩ ነው።…