የጎንደሩ ግድያና የኃይማኖት መሪዎች ዉሳኔ

የጉባኤዉ አባላትና የተለያዩ ሐይማኖቶች ተጠሪዎች እዚያዉ ጎንደር ዉስጥ ባደረጉት ዉይይት ለተገደሉት ሰዎች ቤተሰቦች ካሳ እንዲሰጥና የወደሙ ተቋማትን በጋራ መልሶ ለመገንባት ተስማምተዋል።…