በአንድ የሒሳብ አካውንት ከአምስት ጊዜ በላይ ገንዘብ ማዘዋወርን የሚከለክለው ገደብ ተነሳ
January 12, 2022
EthiopianReporter.com
—
Comments ↓
በአንድ የሒሳብ አካውንት ከአምስት ጊዜ በላይ ገንዘብ ማዘዋወርን የሚከለክለው ገደብ ተነሳ
የገንዘብ እንቅስቃሴን ለመቆጣጠር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በአንድ የሒሳብ አካውንት በሳምንት ከአምስት ጊዜ በላይ ገንዘብ ማዘዋወር እንደማይቻል የሚደነግገው መመርያን በማሻሻል
–
https://www.ethiopianreporter.com/index.php/article/24364