" /> በግብጻውያን የዴር ሡልጣን ሁከት ቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ ይሰጣል፤ የእስራኤልን መንግሥት ያመሰግናል | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

በግብጻውያን የዴር ሡልጣን ሁከት ቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ ይሰጣል፤ የእስራኤልን መንግሥት ያመሰግናል

  የቅ/ሚካኤል ቤተ መቅደስ እድሳትን ለማደናቀፍ ቢሞክሩም አልተሳካም፤ እድሳቱን ከባለቤትነት መብት ጋራ አያይዘው የፈጠራ ታሪክ እየነዙ ነው፤ የዐረቡን ዓለም አስተባበረው በእስራኤል ላይ ጫና ለማሳደር እየሠሩ ነው፤ ቅ/ሲኖዶስ፣ለኮፕት ፖፕና ሲኖዶስ መግለጫ ዓለም አቀፍ ምላሽ ይሰጣል፤  *** በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም የዴር ሡልጣን ገዳማችን፣ በአደጋ የተጎዳውን የቅዱስ ሚካኤል ቤተ መቅደስ እድሳት ለማደናቀፍ ሞክረው ያልተሳካላቸው የኮፕት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን …

የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV