የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በኢትዮጵያ ያለው ጦርነት በአስቸኳይ እንዲቆም ጠየቀ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በኢትዮጵያ ያለው ጦርነት በአስቸኳይ እንዲቆም በድጋሚ ጠየቁ።የኮሎምቢያ መንግሥት ከቀድሞው የኮሎምቢያ አብዮታዊ ጦር ኃይሎች (ፋርክ) ሽምቅ ተዋጊዎች ጋር የተፈራረመውን የሰላም ስምምነት አምስተኛ ዓመት መታሰቢያን ለማክበር ኮሎምቢያን በመጎብኘት ላይ ያሉት አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የኢትዮጵያ መንግሥት አርአያነቱን እንዲከተል ጠይቀዋል።…