አልሻባብ ሞቃዲሾ ውስጥ ዛሬ በፈጸመው የአጥፍቶ ጠፊ ጥቃት 8 ሰዎች ተገደሉ

በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ በመኪና ላይ በተጠመደ ቦምብ አማካይነት በተፈጸመ የቦንብ ጥቃት ስምንት ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ፖሊስ መግለጹን የአገሪቱ መንግሥት ቴሌቪዥን አስታወቀ።…