በናይሮቢ የታፈነው የሳምሶን ባለቤት ጉዳዩ እጅጉን አሳስቦኛል አለች

ከቀናት በፊት በኬንያ ናይሮቢ የታገተው የሳምሶን ተ/ሚካኤል ጉዳይ እጅጉን እንዳሳሰባት ባለቤቱ ሚለን ሃለፎም ለቢቢሲ ተናግራለች።