የአሜሪካ ጦር በፍፁም ከኢትዮጵያ ጋር ቀጥተኛ ጦርነት ውስጥ አይገባም። – ስዩም ተሾመ

May be an image of outdoors and text that says 'CNN Africa CNN AFRICA The US military has positioned special operations forces in Djibouti to be ready to provide assistance to the US Embassy in Ethiopia if the situation worsens, according to one military official and two sources familiar with the movements. US has positioned special ops near Ethiopia for potential US embassy assistann'የአሜሪካ መንግስት ከወያኔ ጋር ማበሩ ምንም ጥርጥር የለውም። ነገር ግን በሁለቱ መካከል ያለው ጥምረት ምን ደረስ ነው? ለዚህ ደግሞ የአሜሪካ የስለላ እና የጦር መስሪያ ቤቶች የሚመሩበትን የልዩ ሃይል ኦፕሬሽን የተግባር መመሪያ (Special Forces Operations (SFO) Field Manual) ማየት ያስፈልጋል። በዚህ መሠረት የአሜሪካኖች ጣልቃ-ገብነት ፍፁም ሚስጥራዊ በሆነ መልኩ መከናወን አለበት። በምንም አግባብ ቢሆን የአሜሪካ ወታደሮች ወይም ቅጥረኞች እጅ ከፍንጅ መያዝ የለባቸውም። ለምሳሌ በአንጎላ የCIA ቅጥረኞች፣ የአሜሪካ ልዩ ኮማንዶዎች በኢራን፣ እንዲሁም በሶማሊያ የአሜሪካ ወታደሮች በቁጥጥር ስር በዋሉበት ወቅት በአሜሪካን ላይ ያስከተለው ተፅዕኖ ይታወሳል። በሁሉም አጋጣሚዎች በስልጣን ላይ ያለውን መንግስት እንዲወገድ ምክንያት ሆነዋል።

ሁለተኛ የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ እያካሄደ ያለው መደበኛ ያልሆነ ጦርነት (Unconventional Warfare) ነው። በዚህ የጦርነት ስልት የሚደረጉ ነገሮች በሙሉ ከቀጥተኛ ውጊያ (የጦር ፍልሚያ) መለስ ናቸው። በእርግጥ በዚህ ሁለገብ ጦርነት (Hybrid Warfare) ሁሉንም ነገር ይላሉ። ነገር ግን የሚሉት ነገር ከቀጥተኛ ወታደራዊ ጥቃት ወይም ግጭት መለስ ነው። በአጭሩ የአሜሪካ ጦር በፍፁም ከኢትዮጵያ ጋር ቀጥተኛ ጦርነት ውስጥ አይገባም። ከታች የምታዩት CNN Africa ዘገባ ልክ ከዚህ ቀደም “የግብፅ ጦር ታንኮችና ጀቶችን ላከ፣ የጦር ልምምድ አደረጉ፣ Nato ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ ነው” የሚሉት ዓይነት ነው። ከወሬ ያለፈ አይደለም።

ይህም ሆኖ “ጅቡቲ የሚገኘው የአሜሪካ ጦር ጣልቃ ቢገባስ?” የሚለውን ጥያቄ ማስቀረት አይቻልም። ለዚህ ደግሞ ከኢትዮጵያ የሚጠበቀው አንድ ነገር ብቻ ነው። ይህ አንድ ነገር ምንድነው? አንድ (1) የአሜሪካ ወታደርን ከነነፍሱ መያዝ ብቻ ነው። ከዚያ ከነነፍሱ ዘቅዝቀን እንሰቅለዋለን። በመቀጠል እንደ ዶሮ 12 ብልት እናወጣለን። ይሄን ሁሉ ሂደት በቪዲዮ ቀርፀን ማህበራዊ ሚዲያ ላይ እንለጥፈዋለን። የአሜሪካን ፖለቲካ በአንድ 🦵 ይቆማል። ለት🦶 የሚያደርገውን ድጋፍ ያቆማል። ከዚያ ያ… ነጫጭባ ሽማግሌ በልብ ድካም ፍግም ይላል። በመጨረሻም ኢትዮጵያ ታሸንፋለች‼️ስዮም ተሾመ