የመሪ ዕቅድ ትግበራ ጽ/ቤት ማቋቋም ወይስ በሌላ ጥናት ስም የቤተ ክርስቲያንን ችግር ማባባስ? በጥንቃቄ ሊታይ የሚገባው የፓትርያርኩ የመክፈቻ ንግግር

ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ፣ በዛሬው የቅዱስ ሲኖዶስ የምልዓተ ጉባኤ ስብሰባ መክፈቻ ንግግራቸው፣ የቤተ ክርስቲያናችንን አስተዳደራዊ ችግር መፍታት የምንችለው፣ በመሪ ዕቅድ በመምራትና መልካም አስተዳደርን በማበልጸግ እንደኾነ፤ ከዚህ ውጭ ሌላ አማራጭ ሊኖር እንደማይችል አስገንዝበዋል፡፡ የመሪ ዕቅድን አስፈላጊነት በዚህ ደረጃ ማስገንዘባቸው መልካም ኾኖ ሳለ፣ ራሳቸው ባቋቋሙት ኹለት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳትና ሰባት ከፍተኛ ባለሞያዎች ባሉበት ኮሚቴ የተዘጋጀ፣ ለምልዓተ …


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV