ስለ አፋር ጥቃት ቃለመጠይቅ

ሐራ ከሚባለው ሥፍራ የሕወሓት ታጣቂዎች ወደ አፋር ክልል እዋ ወረዳ አደረሱ በተባለው ተደጋጋሚ የመድፍ ጥቃት ሰላማዊ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን የአፋር ሰብአዊ መብቶች ድርጅት ዐስታወቀ። ከከፍታማ ቦታዎች ላይ የሚተኮሱ መድፎች ወደ አፋር ክልል 20 እና 30 ኪሎ ሜትሮች ርቀት ከተማ ደብድበዋል ተብሏል።…