አሜሪካ፣ የአውሮፓ ሕብረት እና ዩኬ በትግራይ ግጭት ተሳታፊ የሆኑ አካላት በፍጥነት ወደ ድርድር እንዲገቡ ጥሪ አቀረቡ

ዩናይትድ ስቴትስ፣ የአውሮፓ ሕብረት፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን እና ዩናይትድ ኪንግደም ኢትዮጵያ ውስጥ በግጭት ተሳታፊ የሆኑ አካላት በፍጥነት ወደ ድርድር እንዲገቡ ጥሪ አቀረቡ። የአሜሪካ፣ የአውሮፓ እና የአፍሪካ ከፍተኛ ባለስልጣናት ካካሄዱት ስብሰባ በፊት የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒዮ ብሊንከን ከአፍሪካ ሕብረት ከፍተኛ ተወካይ ኦሌሴጉን ኦባሳንጆ ጋር በኢትዮጵያ ጉዳይ መወያየታቸው ተሰምቷል።…