አሜሪካ በሰሜን ኢትዮጵያ ለተፈጠረው ቀውስ ምላሽ ለመስጠት አማራጮችን እያየሁ ነው አለች

ዩናይትድ ስቴትስ በሰሜን ኢትዮጵያ እየተባባሰ ላለው ቀውስ ምላሽ ለመስጠት የኢኮኖሚ ማዕቀብን መጣልን ጨምሮ ያሏትን አማራጮች እየተመለከተች መሆኑን የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ቃል አቀባይ ኔድ ፕራይስ ለጋዜጠኞች ገለጹ።…