በኢትዮጵያ በዝናብ እጥረት ከ400 ሺህ በላይ ሰዎች ለከፋ የምግብ ዋስትና ችግር መጋለጣቸውን ተገለጸ

በምስራቅ አፍሪካ በተለይም በምስራቃዊ ኬንያ፣ በደቡባዊ ሶማሊያ እና የበልግ አብቃይ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ለሁለት ተከታታይ የዝናብ ወቅት ከሚጠበቀው በታች የዝናብ መጠን በመገኘቱ የምግብ ዋስትና ችግር መከሰቱን መሆናቸው የተመድ የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት (ኦቻ) አስታወቀ።…