በሳውዲ አረቢያ የቀጠለው የኢትዮጵያውያን ሰቆቃ

ሳውድ አረቢያ ውስጥ በስደት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የሚያሰሙት የድረሱልን ድምጽ ዛሬም ቀጥሏል። ለደህንነታቸው ከሚሰጉት በተጨማሪ እስር ቤት የሚገኙት እና በህመም የሚሰቃዩት ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ ቢመኙም መውጫ ማግኘት አለመቻላቸውን ይናገራሉ። የተወሰኑትን በማነጋገር ሸዋዬ ለገሠ ተከታዩን አጠናቅራለች።…