ዩኬ በትግራይ፣ በአማራ፣ አፋርና ሌሎች አካባቢዎች ላይ የጉዞ ማስጠንቀቂያ አወጣች

የዩናይትድ ኪንግደም መንግሥት በኢትዮጵያ ውስጥ በመላው ትግራይ ክልል እንዲሁም በ30 ኪሎ ሜትር ድንበር ላይ በሚገኙ አማራና በአፋር ክልሎች ላይ የሚገኙ አካባቢዎች መንገደኞች እንዳይጓዙ መከረ።…