መንግሥት ለመመስረት ቀን የቆረጠው 11ኛዉ ክልል

ከደቡብ ክልል በመነጠል ራሱን በቻለ ክልል ለመደራጀት የሚያስችላቸውን ድምፅ ያገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጲያ ህዝቦች በመጪው ጥቅምት 29 የመንግስት ምስረታቸውን ለማካሄድ ዝግጅት ማድረጋቸውን የህዝበ ውሳኔው ማስፈጸሚያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት አስታወቀ።…